BeginnerConversation
ጓደኞችን በመንገድ ላይ መገናኘት (Meeting Friends on the Street)
Mark: ደህና ዋላችሁ?
Friends: እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ዋልክ?
Mark: እንደምን ናችሁ? ደህና ናችሁ?
Friends: ደህና ነን
Mark: እሺ ቻው ደህና አምሹ
Friends: አሜን ደህና አምሽ
My Summary
Write your own understanding...
Key Vocabulary
ደህና ዋላችሁGood afternoon (plural)
እግዚአብሔር ይመስገንPraise God / I'm fine
ደህና አምሹGood evening (plural)
ቻውBye (Ciao)