Back to List
GeneralIntermediate

Translate this

ነገ ጠዋት ወደ ስራ በጊዜ መሄድ አለብኝ። አውቶቡስ ተሳፍሬ ነው የምሄደው። ታክሲ ግን በጣም ውድ ነው።